Press Release

ጋዜጣዊ መግለጫ ፊርማ ሚዲያ፤ በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የፈጠራ መስክ ውስጥ የተሰማሩ “እጹብ” ግለሰቦች እና ድርጅቶችን እውቅና ለመስጠት እና ለማክበር በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀውን የ2023 የነጋሪት አዋርድስ በይፋ መመሥረቱን ሲያበስር በታላቅ ኩራት ነው። በማስታወቂያ፣ በንድፍ ጥበብ እና በመረጃ /ግንኙነት መስክ የመጀመሪያ የሆነው ይህ ዝግጅት ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ ወደር የለሽ የፈጠራ እና የአፈጻጸም ብቃትን በመጨመር በኢንዱስትሪው ላይ […]